ከኢትዮጵያ ታግተው የተወሰዱት ህፃናት የአስገድዶ መደፈር ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው

በደቡብ ሱዳን የሚገኝ አንድ መንግስታዊ ያልሆነ የህፃናት መብት ተሟጋች (‪#‎ክርስትያናዊ_ግብረሰናይ_ተቋም‬)
በደቡብ ሱዳናዊያን የታጠቁ የሙሩሌ ጎሳ አባላት ከኢትዮጵያ ታግተው በተወሰዱት ህፃናት ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰትና አካላዊ ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛል።ሲል አስታወቀ፡፡
አጋቾቹ ደቡብ ሱዳናዊያን ያገትዋቸውን ሴት ኢትዮጵያውያን ህፃናትንም በሚስትነት ተከፋፈልዋቸዋል።
ከቦታው የተገኘው ምንጭ እንደሚጠቁመው ከሆነም የሴት ህፃናቱን ክብረ ንፅህናን መግፈፍን የወንድነት መለኪያ ተደርጎ በሚቆጠርበት የሙሩሌ ጎሳ ውስጥ በሴት ህፃናቱ ላይ የአስገድዶ መደፈር ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው ሲል በደቡብ ሱዳን የሚገኘው ‪#‎ክርስትያናዊው_ግብረሰናይ_ተቋም‬ አያይዞ ያወጣው መረጃው ጨምሮ ገልፆልናል፡፡
ዘገባው እንደሚለው ከሆነም የሁለቱ ሀገራት መንግስታት ጊዜ ሳይሰጡ ስምምነት ላይ ደርሰው ለጉዳዩ በአፋጣኝ እልባት የማይበጅለት ከሆነ የአብዛኞቹ ህፃናት ታጋቾች በህይወትና አካላዊ ደህንነት መቆየት አጠራጣሪ መሆኑንና ይህም በከፍተኛ ሁኔታ አንዳሳሰበው አስታውቋል፡፡
በተያያዘ ዜና እስካሁን በታገቱት ህፃናት ደህንነት ዙሪያ ከኢትዮጵያም ሆነ ከሱዳን መንግስት የተሠጠ ይፋዊ መግለጫ የለም፡፡

Tilaye Tarekegn ZE Ethiopia's photo.
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s