ሰበር መረጃ.. የበረከት ስሞን ቢሮ እየተበረበረ ነዉ።

በቅርቡ ቢሮዉን በተመለከተ አንዳንድ ገጾች ላይ በወጣ ዜና ምክንያት የበረከት ስሞንን ቢሮ የጎበኙ ግለሰቦች በመጠናት ላይ ናቸው፣ አንድ የአዲስ አበባ ፌደራል ፖሊስ አባል በዚሁ ምክንያት በቁጥጥር ስር ዉሏል።

በረከት ስሞን ለህክምና ቀጠሯቸዉ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመሩ ሲሆን በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ቀንደኛ የወያኔ ተቃዋሚዎች እንዳያገኟቸዉ በብሄራዊ መረጃዉ ደህንነት ቅጥረኞች እየተጠበቁ ባሉበት ሁኔታ ከጆሐንስበርግ አጎራባች በሆነችዉ ሳንድተን አካባቢ ከኢንባሲ ጀሌዎች ጋር ታይተዋል በሚል መረጃ የደረሳቸዉ የተቃዋሚ ግብረ ሐይሎች ሳንድተን ከመድረሳቸዉ በፊት አቶ በረከት ቀድመዉ ማምለጣቸዉን መረጃዎች ጠቁመዋል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s