ሰበር መረጃ.. በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደኍላ እንዲያፈገፍጉ ትእዛዝ ተላለፈላቸው!!

በተለይ በአሚሶም ዉስጥ ሀልጋን እየተባለ በሚጠራዉ ስፍራ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚቆጣጠሩት ምድብ በአል ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ሐይሎች መመታቱን ለመበቀል የተንቀሳቀሰ የሻለቃ ምሪት ሐይል ክፉኛ መጠቃቱን ተከትሎ ከኮረኔል የማነ በተላለፈ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኍላ አፈግፈገዋል።
ድንገተኛዉን አደጋ ተንተርሶ በቦምብና በጥይት ጥቃት የፈጸመዉ አልሸባብ በሶማሌያ ሰራዊት እንዲሁም በአሚሶም ( በአፍሪካ ህብረቱ ) ጥምር ላይ ከፍተኛ አደጋ ማድረሱን ከለፈፈ ወዲህ ትንቅንቅ የገጠመዉ የኢትዮጵያ ወታደር በሶማሌያ ሴቶች ሳይቀር ከፍተኛ ጥቃት የደረሰበት ሲሆን..
በሶማሌያ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ወታደር በየቀኑ እየረገፍፈ ከመሆኑ ባሻገር በዚህ ድንገተኛ ጥቃት ብቻ ከ74 በላይ ሲቆስሉ 40 በላይ መሞታቸዉንና ተከታትሎ ለማጥቃት በተደረገ ግብ ግብ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ የኢትዮጵያ ልጆች ተሰዉተዋል ቆስለዋል አሁንም እየተሰዉ እየቆሰሉ ይገኛሉ።
በዚህ ዉጊያ ላይ የሶማሌያ ሴቶች አል ሸባብን በመደገፍ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s