“‎ከፕሬዝዳንትነት ራሴን ላገል ቀናቶችን እየቆጠርኩ ነው‬”ሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ‬

አይደፈሬውና አወዛጋቢው አፍሪካዊ መሪ ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለማራዘም ሲሉ ያልተጠቀሙት ስልት የለም። “ተቃዋሚዎችን ከማፈን የምርጫ ኮረጆ እስከመስረቅ …” እያለ ይዘረዝራል ኦል አፍሪካ ዶት ኮም።

ዝምባብዌን ለ36 ዓመታት የመሩት ሙጋቤም ቢሆኑ አንዴ እስከ ህልፈተ ሞቴ እመራለው ሌላጊዜ ደግሞ ጡረታ መውጣት እፈልጋለው ቀኑን ግን አልወሰንኩም ሲሉ ኑረቃል።

ዛሬ ግን የቆረጡ ይመስላሉ የ92 ዓመቱ ሽማግሌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ።

የአፍሪካ ህፃናትን ቀን ሲከበር በሽዎች ለሚቆጠሩ ህፃናት አባላት እንዲህ አሉ፦ “ከስራየ ላቆም ቀናቶችን እየቆጠርኩ ነው፤ ከውጭ ሆኘ እኔን የሚተኩኝ ጥሩ ነገር ሲሰሩ ማየትን እመኛለው፤ ፓርላማችሁም ከልቡ ራዕይ ያለው ይሁን”

አንድ ሀላፊያቸውም ለህፃናት ቅን አሳቢ እና ብዙ ለውጥ ያመጡ ግለሰብ ሲል በመድረኩ አሞካሻቸው።

የህፃናት ፓርላማው ንግግር አድራጊ ህፃን ግን በተቃራኒው አንድ አስገራሚ ነገርን ይዞ መጣ።

በሙጋቤ ዘመን በህፃናት ስለሚደርስ ጭካኔ የተሞላበት ግፍን የሚያሳይ ፎቶ።

የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትን ዛሬም ለሚፈልጉት ምዕራባውያን የማይመቹት ሙጋቤ እንግዲህ እንደ ሀገር ሳይሆን እንደ ግለሰብ ብቻ መኖርን ምርጫቸው ሊያደርጉ ነው።

የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ፣ የጥቁሮች የበላይነት….ከሚጋቤ በኋላ በአፍሪካውያን ዘንድ ይተገበሩ ይሆን? ጊዜ ሁሉን ይነግረናል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s