“ሰብሰብ በሉ” የኢትዮጵያውያን የባህል ስብስብ በቶሮንቶ

ethiopian Girlsልጆቻችን ባህላቸውን ታሪካቸውን እና ቋንቋቸውን በአጠቃላይ የመጡበትን ሲያውቁ በራሳቸው ይኮራሉ።

ለዚህም ስል ከልጆቼ ጋር ሆኘ “ሰብሰብ በሉ” የኢትዮጵያውያን የባህል ስብስብን መሰረትኩ።

እኤአ ከ2009 ዓም ጀምሮ በተቋቋመው ስብስብ አማካይነት ወጣቶች በየቦታው እየተዘዋወሩ ባህላዊ እና ታሪካዊ ትርዒቶችን እናሳያለን። ልጆቻችን በማህበረሰቡ አድናቆትን አትርፈዋል ይላሉ መስራችዋ ወይዘሮ ሶስና አሰፋ ።

በሰሞኑ የሰሜን ኣሜሪካ ኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫልም ላይ ስብስባቸው እየተሳተፈ ነው።

ከቡድኑ መስራች ወ/ሮ ሶስና አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/62691

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s