ከኢትዮጵያ ቋንቋዎች አንዱ የሆነው ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ ያለበት በግእዝ ፊደል ወይስ በላቲን ፊደል? – ክፍል 2

MH Leulekal Akalu

(ከኢትዮጵያዊ ማንነት አንጻር ለውይይት መነሻ እንዲሆን የቀረበ)

ይህ አጭር ጽሑፍ ቪዥን ኢትዮጵያ እና ኢሳት ባዘጋጁት መድረክ ላይ ምሁራን ከላይ በርሱ ሰለተጠቀሰው ርዕሰ ጉዳይ  ኦረምኛ በላቲን ፊድል እንዲጻፍ ያስፈለገበት ምክንያት ምን ነበር? በሚል ለቀረበው ጥያቄ ሦሰት ምሁራን በተሰጡአቸው  መልሶች ላይ  ፥ውይይትን የሚጋብዝ ፥ሐተታን [1] ያካተተ ጽሁፍ ነው። በዚህ  ጽሁፍ ለምሳሌ ያክል ኦሮምኛን እንደ ምሳሌ አነሳን እንጅ የጽሑፉ አላማ ማንኛውም የሀገራችን ቋንቋ በሀገርኛ ፊደል እንጅ በባእዳን ፈደል መጻፍ የለበትም የሚለውን በበቂ አመክንዮ[2] ላይ የመሠረተ  ሀሳብ ለማሳየት የተጻፈ ነው።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s