አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የጎንደር ከተማ ከንቲባ ከኮረኔል ደመቀ ዘውዴ ጋር ታስረዋል

ሰበር ዜና
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የጎንደር ከተማ ከንቲባ ኮረኔል ደመቀ ዘውዴ አይደለም ወደትግራይ መወሰድ ቀርቶ ጎንደር ላይም መታሰር የለበትም ብለው መድረክ ረግጠው በመውጣታቸው ከኮረኔሉ ጋር ታስረዋል ፡፡ኮረኔሉም በትግራይ ወታደር እጅ ከምገባ እራሴን አጠፋለሁ ብሏል፡፡ ጎንደር ዛሬ ለይቶላት ያድራል፡፡
ጉድሽ ወያኔ

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s