የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እኔ ጋ የሉም ማለቱ ተሰማ

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እኔ ጋ የሉም ብሎዋል። በእነ ዘመነ ካሴ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ተከላከሉ መባላቸውን ተከትሎ አቶ አንዳርጋቸውን በመከላከያ ምስክርነት የጠሩት ተከሳሾች ዛሬ ሀምሌ 7/2008 ዓ.ም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ነበራቸው። ተከሳሾች እስከ ሰበር ችሎት ደርሰው አቶ አንዳርጋቸው በመመስከራቸው ጉዳይ ላይ ተከራክረው እንዲመሰክሩላቸው ተወስኖ ምስክሩ እንዲቀርቡ ታዝዞ የነበር ቢሆንም ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እኔ ጋ የሉም በማለቱ ሳይቀርቡ ቀርተዋል። መንግስት አቶ አንዳርጋቸውን በቃሊቲ አስሮ እንደሚገኝ የእንግሊዝ መንግስት በአምባሳደሮች አስጎብኝቶ ማረጋገጡ የሚታወስ ነው።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s