ሰበር ዜና በእብናት -ደቡብ ጎንደር የፖሊስ ጣቢያ መጋዘን የተለያዩ የጦር መሳሪያወችና የፖሊስ አልባሳት ተዘረፋ

ደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ዛሬ ምሽት ማለትም በሐምሌ 22 /2008 ዓ.ም ለሐምሌ 23/2008 ዓ.ም አጥቢያ የፖሊስ ጣቢያ መጋዘን መዘርፋ ታውቋል ።ማንነታቸው ባልታወቁ ሰውች የተዘረፈው መካዝኑ የተለያዩ የጦር መሳሪያወችንናየፖሊስ አልባሳትን እንዲሁም የፖሊስ መገልገያ ቁሳቁሶችን የያዘ እንደነበር ታውቋል ።ዛሬ እስከ እኩለ ቀን ድረስ በወረዳው ፖሊስ አዛዥ ንጉሴ የሚመራ ቡድን የመሳሪያ ቆጠራ እያደረገ ሲሆን 12 ክላሽንኮፍ መሳሪያ አለመኖራቸው ተረጋግጧል።
ይህ የመሳሪያ ዘረፍ በሰሜን ጎንደር የተጀመረው የማንነት ጥያቄ በተነሳው አመፅ ጎንደር ውጥረት ውስጥ ባለችበትና ነገ ማለትም ሐምሌ 24/2008 ዓ.ም በሚካሄደው ህዝባዊ አመፅ ድራር ላይ መሆኑ የወረዳው ና የዞኑ አመራሮችን ድንጋጤ ውስጥ ከቷል ።
አንጋጋሪነቱም ጨምሯል ፤እስካሁን በድርጊቱ የተጠረጠሩ ሰወችን ለማደን የአመራሮቹ አይን በምሽቱ የጥበቃ ዘብ ያደረው የፖሊስ አባል ላይ አፍጥጠዋል ።

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s