አቃቤ ህግ በሃብታሙ አያሌው ዕግድ ዙሪያ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለም አለ

ሀብታሙ አያሌው ከሀገር ወጥቶ መታከም እንዲችልና ፍርድ ቤት የጣለበትን ዕግድ እንዲያነሳ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳዩ እየታየ መሆኑ ይታወቃል። ዛሬ በነበረው የፍርድ ቤት ውሎ፣ የፌዴራል አቃቢ ሕግ “ዕግዱ ይነሳ አይነሳ በሚለው ላይ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለም” የሚል ይዘት ያለው ምላሹን በፅሁፍ አቅርቧል። የዚህ አንድምታም አግዱን የማንሳትም ሆነ ያለማንሳት ስልጣን የፍርድ ቤቱ ነው እያለ ነው።
በዚህ ላይ ዋናው ባለጉዳይ የሆነው ሃብታሙ፣ በጠበቃው አምሃ መኮንን አማካኝነት ለአቃቤ ህግ የጽሁፍ አስተያየት የመጨረሻ መልስ በፅሁፍ እንዲያርቀብ ለፊታችን ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ተስጥቶታል። ከዚያም የግራ ቅኙን አስተያየት መርምሮ፣ በሀብታሙ ጉዳይ ላይ በማግስቱ ማክሰኞ ዕለት የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ፍርድ ቤቱ አስታውቋል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s