ጥብቅ መረጃ . . . . . ወታደራዊ ድህንነቱ በጎንደር ላይ እያደባ ነዉ ! ! !

ህወሃት የጎንደሩ የእሁድ ስብሰባ እጅግ አስፈርቶታል ከወታደራዊ ደህንነቱ የተመለመሉ የአንድ ብሔር ተወላጆችን ብቻ ያካተተዉና ከህዝብ ጋር እጅግ ተመሳስሎ አብሮ ሰልፉን በመቀላቀል ቀንደኛ የተባሉ የጎበዝ አለቆች ላይ አደጋ ለመጣል መመሪያ ከተሰጣቸዉ ምድብ ኮድ 211 ቡድን ዉስጥ አባል የሆኑት ቀንደኛ አመራሮች ማስጠንቀቂያ የደረሳቸዉ ሲሆን። ማስጠንቀቂያዉን የሰጡት የዉስጥ አርበኞች ህዝቡ የጎበዝ አለቆችን በተጠንቀቅ እንዲጠብቃቸዉ እና ሁሉም ሰዉ እራሱን መከላከሉን እንዳይረሳ ከወዲሁ አሳስበዋል። በተያያዘ መረጃ ብዛታቸዉ አንድ ሺ ሃያ አምስት የሚጠጉ እጅግ የሰለጠኑ እና የታጠቁ የነጻነት ሐይል አባላት የጎንደርን ህዝብ ለማገዝና ከህወሃት የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመከላከል ብሎም ለመመከት ከበረሃ ቆርጠዉ ክህዝብ ጋር መቀላቀላቸዉን ከሰሜኑ እዝ ወታደራዊ ደህንነት የወጣዉ መረጃ አመላክቷል!! ይህዉ መረጃ ደርሰዉኛል የሚለዉ ወታደራዊ ደህንነቱ በዚህ ሳምንት ዉስጥ ካሰማራቸዉ ሰላዮች መካከል ወታደር ባህሩ ሰጠኝ እታች አርማጭሆ አካባቢ እራሱን ገድሎ መገኘቱ ተረጋግጧል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ( ጉድሽ ወያኔ )

 

የሰላም ባሶች እንዲህ በምትመለከቱት መልኩ ጥቁር ጭምብል አጥልቀው የአማራውን ሃገር እያሳበሩ ነው።

~እንኳን በምናምን ቢከለል ባዳፍኔ ፤
የወንድሜን ገዳይ አይስተውም ዐይኔ ።

ምስሉን ከሸዋ ሮቢት የላካችሁልንን ወገኖች እናመሰግናለን።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s