በደቡብ ጎንደር እየተሠራ ያለ ግድብ ፈርሶ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሕይወት አለፈ

1098271_997344230319781_4862823142964158231_n

በደቡብ ጎንደር ፋርጣ፣ ፎገራ፣ እብናትንና ሊቦ ከምከም ወረዳዎችን የሚያዋስነው እርብ ወንዝ ላይ በመገንባት ላይ ያለ ግድብ በመደርመሱ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ::

ዛሬ ጁላይ 30, 2016 ዓ.ም ይኸው እርብ ወንዝ ላይ የሚሰራውና 85 ሜትር ርዝመት ያለው ግድብ “ኢንቴክ ታውሩ ” በመደርመሡ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሲሆን በህንፃው ፍርስራሽ ተዳፍነው አሰቃቂ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አስክሬን መለየት አስቸጋሪ እንደሆነባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለዚህ ዜና ዘጋቢ ገልጸውለታል፡፡

የዓይን እማኞች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ አደጋ የቆስሉ ወገኖች ወደ ባህር ዳር እና አዲስ ዘመን እብናት ጤና ጣቢያዎች በመወሠድ ላይ ይገኛሉ ፡፡ በፍርስራሹ የተዳፈኑትን የማወጣት ርብርብም እየተደረገ ነው።

“ወገኖቻችንን ጥራት በሌለው ግንባታ ላይ ያለ ምንም የአደጋ መከላከያ ቁሳቁስ ስራ እንዲሰሩ እና ለሞት እንዲዳረጉ ያደረገው አካል በቀጥታ ተጠያቂ ይሆናል። ነብስ ይማር ! መፅናናቱን ይስጠን!” ሲል አስተያየቱን በመስጠት የዚህ ዜና ዘጋቢ ዘገባውን ያጠናቅቃል::by ከመሳፍንት ባዘዘው

Betelhem Genetu's photo.
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s