ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ማዕከላዊ ሊወሰዱ ይችላሉ

13626583_1768126670096309_8959845022533484653_n

ዛሬ ጎንደር የሆነውን ተከታትለናል። ኮሎኔሉ አልቀረቡም። የህዝቡ ቁጣ ያስደነገጠው መንግስት በይፋ ያልተከፈተውን ችሎት ለሚቀጥለው ሳምንት ማስተላለፉን በውስጥ ታውቋል። እንደሰማነው ሁኔታው ያሰጋው መንግስት ኮሎኔሉ ከሚገኙበት ወህኒ ቤት ቀጠሮ ያለው እስረኛ በሙሉ እንዳይወጣ ተደርጓል። ሌላው የእሳቸውን ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ ለመወስድ የህወሀት ደህንነቶች ጫና ፈጥረው ፋይሉ ወደ ፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት እንዲዛወር ተወስኗል። የጎንደር ፍርድ ቤት እጅ ከሰጠ ምናልባትም በቅርቡ ኮሎኔል ደመቀ በማዕከላዊ ህወሀት ደህንነቶች እጅ ይወድቃሉ። አንድ የወልቃይት ኮሚቴ አባል የአማራ ህዝብ አንዳች እርምጃ ካልወሰደ የኮሎኔል ደመቀ ህይወት አደጋ ውስጥ ነው። የሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ አቶ ራራ ደሴ አጭር መልስ ሰጡኝ ” ለሁሉም በሚቀጥለው ሳምንት ጉዳዩን እናየዋለን”
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s