በጎንደር የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የተስተጋቡ መፈክሮች videos

ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመለከቱት Gonder 31.07.2016 Demonstration Videos and photos

በዕለቱ ከተስተጋቡ መፈክሮች ዉስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-

 

 ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶው ቁጣውን እየገለጸ ነው ! … አማራው እንደቀረ ተበዳይ ኢትዮጵያዊ ሲቆጣ እንዲህ በኢትዮጵያ ባንዴራ ደምቆ በሁሉም ወገኑ ላይ ሰለሚደርሰው የመብት ገፈፋ ተቃውሞውን በማሰማት ነው !… ይህ ስሜቱ ያልገባችሁ ወደ ጎንደር ፊታችሁን አዙሩ … ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመለከቱት !
Gonder Demonstration
Video 1
Video 2
Video 3
ጎንደር ሙሉ በሙሉ ከወያኔ መንግስት ቁጥጥር ውጭ ሆናለች በከተማዋ ውስጥ ምንም አይነት የወያኔ መንግስት ወታደርም ሆነ ፖሊስ የለም ከተማዎ መቶ በመቶ በህዝቡ ቁጥጥር ስር ውላለች ከዚህ በላይ ድል ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ ህዝቡ እየጠየቀ ይገኛል ። የአጋሰሱ ጦርን ጨምሮ ሌሎች የወያኔ ጭፍራ ወታደሮች በየጢሻውና በየጓዳው ተደብቀውና ተወሽቀው ከዚህ ህዝብ ቁጣ አምላክ እንዲያድናቸው በፀሎት እየተጉ ይገኛሉ ! ምክንያቱም በዛሬ ቀን የተገኛ የወያኔ ጭፍራ ጀሌ ወታደር እንደ ገብስ ይወቀጣልና !!!!
Video 4
Video 5
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s