በጎንደር የወያኔ ጦርና በዐማራ ገበሬዎች መካከል የጦፈ ጦርነት ተጀምሯል

ዐማሮች ወገኖቻቸውን እንዲደርሱላቸው ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ መንገዶች ተዘግተዋል፡፡ የዐማራ ገበሬዎች እና በወያኔ ሠራዊት መካከል የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከቦታው ያነጋገርናቸው የዐማራ ተጋዮች በቅርብ እርቀት የሚገኙ የአርማጭሆ፣ የቋራ፣ የደምቢያ፣ እና የጎጃም አካባቢ የታጠቁ ገበሬዎች በአስቸኳይ እርዳታ እንዲሰጧቸው መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s