ሴቶችና ሕጻናት መንደራቸው ለቀው ከወልቃይት ጠገዴ እየሸሹ ነው

በጠገዴ፣ አርማጭሆና ወልቃይት አካባቢዎች ሁኔታዎ ከቁትጥር ዉጭ ሆነዋል።ጠገዴና ወልቃይት በአሁኑን ወቅት ከበጌምደር ተወሰደው ወደ ትግራይ የተጠቃለሉና ምንም አዩነት የብአዴን ልዩ የሌለባቸው ቦታዎች ናቸው። ሙሉ ለሙሉ በትግራይ ሚሊሺያና ህወሃቱ ሳሞራ በሚቆጣጠረው የመከላከያ ሠራዊት ስር ያሉ ናቸው።

በሳሞራ የሚታዘዘው ጦር በኹመራ በኩል ገብቶ በሶረቃና በማይደሌ አካባቢዎች በሕዝቡ ላይ ይፋ ጦርነት ለማድረግ መዘጋጀቱን “ከቦታው ያገኙሁት መረጃ ያመለክታል” ሲል ጋዜጠኛ ሙሉቀን ዘግቧል።

ሴቶቻች እና ሕጻናት ልጆቻቸውን ወደ ጎንደርና ሌሎች አካባቢዎች እየሸሹ ነው። ህወሃቶች ህዝቡን ለመጨረስ ከፍተኛ የዘር ማጻዳት ለመፈጸም የተዘጋጁ ነው የሚመስሉት።

ስልክና ኢንተርኔትን ጨምሮ ማንኛውም ዓይነት የግንኙነት ዘዴ ሁሉ እንደተቋረጠ የዘገበው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ከኹመራ ጎንደር መንገድ አገልግሎት መሥጠት ካቆመ ቀናት መቆጠራቸውንም አክሎ ጽፏል።

 13925404_701627863308854_2282274968808861391_n13942395_10205155496405616_1008799724_n
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s