በደቡብ ጎንደር የጋይንት ከተማ ጨጨሆ ሙሉ ኦራል መኪና ወታደር ተደመሰሰ

በመላው ኢትዮጵያ ሐምሌ 30 ቀን 2008 ዓም የተካሄደውን ጸረ ወያኔ የተቃውሞ ሰልፍን ለመበተን በደቡብ ጎንደር ወረታ ወልዲያ መንገድ ላይ በመምጣት ላይ የነበሩ የወያኔ ወታደሮች ግይንት ነፋስ መውጫ ላይ ጥቃት ተሰነዘረባቸው ።

ጀግኖቹ የጋይንት ልጆች የታጠቁ አርበኞች በጠባቡ አስፋልት መንገድ ጨጨሆ መግቢያው ላይ አድፍጠው ኖሮ ወያኔ ጭኖ ሊያሰገባቸው የነበረውን አንድ ኦራል  ሙሉ በሙሉ አመድ አደርገውታል። ከኦራሉ ወርደው ለማምለጥ የሞከሩትንም አሰወልቆ ቀሚሰ አልብሷቸዋል። ህዝቡ አሁን ባገኘው መሳሪያ በመታጠቅ ላይ እንደሆነ ከአካባቢው የሚወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ።

በጋይንት አድርጎ ወደ አማራክልልም ይሆን ወደየትም የምድር ጦር አያልፋም ይህ ቃላችን ነው ወልቃይት በደም የተገዛ ያባቶቻችን መሪት ነው ኢትዮጵያም የኢትዮጵያውያን ናት ባንዳ እና ባንዳ ካገራችን ጠራርገን እናሰወጣለን እየተባለ ነው። ። በደቡብ ጎንደር የጋይንት ዐማሮች በዙሪያቸው የከበበውን የወያኔ ፀጥታ አስከባሪ ከምንም ሳይቆጥሩ ተጋድሎአቸውን በመፈፀም ላይ ላይ ናቸው። የጋይንት ሕዝብ በነፋስ መውጫ ከተማ ዋና መንገድ ሰልፍ ትናንት የተካሄደ ሲሆን በሳሊ፣ ጎብጎብና የጨጭሆ ከተማዎችም ላይ ተመሳሳይ እንቅስቃሴ መኖሩን ተከትሎ የ ሀወሓት ሰዎች ሲያስጨንቁ ነበረ ።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s