ሰበር ዜና :- የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባበል እና የሰሜን ጎንደር የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊው አቶ ዋኝው ዋዋ ከስልጣናቸው በሕወሓት ሰዎች ተነሱ

የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባበል እና የሰሜን ጎንደር የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊው አቶ ዋኝው ዋዋ ከስልጣናቸው በሕወሓት ሰዎች አማካኝነት እንደተነሱ መረጃ ደርሶናል ። ምንጫችን እንደገለፁት ሁለቱ ባለስልጣናት በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ለዘብተኛ አቋም በመያዛቸው ህወሓቶችን ጥርስ ውስጥ ገብተው ሰንብተዋል። በዚህም ምክንያት በስልት ለሌላ ስራ እንደታጩ በማስመሰል ከስልጣናቸው እንዲወርዱ ተደርጓል ። በምትካቸው ፀረ አማራ አቋም ያላቸው የህወሓት ስራ አስፈፃሚዎች ውስጥ ለውስጥ እንደተሾሙም ምንጫችን አያይዘው ገልፀዋል። በመሆኑም የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል።በማንኛውም ሰአት ከጎንደር አፍነው ሊወስዱት ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል። የአርማጭሆ የጠገዴ እና የወልቃይት ገበሬዎች ከጎንደር ህዝብ ጋር ሆነው ሃምሌ 6 ቀን 2008 ዓም ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ለአቶ ተቀባ እና ለአቶ ዋኘው በአደራ መስጠታቸው ይታወሳል ።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s