የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።26.08.2008

በዛሬዋ እለት በአሁኑ ሰአት ማምሻውን የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።

በዛሬዋ እለት በአሁኑ ሰአት
ማምሻውን የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።ይህ የመንግስት እኩይ ተግባር ያስቆጣቸው ያከባቢው ነዋሪዎች ተቃውሞዋቸውን በጩኸትና በዋይታ በመግለፅ ላይ ናቸው ተብሎዋል።
ሕዝቤ ሆይ ያለን ብቸኛውና የመጨረሻው አማራጭ ራሳችንን ለማዳንም ሆነ ለመከላከል ጫካ ገብቶ ይሄንን አረመኔ ጠላት የሆነ መንግስት ተፋልሞ መጣል ብቻ ነው።
ተነስ አማራ ለወገንህ ድረስ!

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s