ወቅታዊውን የሀገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

holy-sinod-ethiopia

በስመ አብ፣ ወወልድ፣ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

“አቤቱ ሕዝብህን አዋረዱ፣ ርስቱንም አስቼገሩ፣ ባልቴቲቱና ድሃአደጉን ገደሉ እግዚአብሔር አያይም፣የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።” /መዝ 93፥5/

በመላው የአገራችን ኢትዮጵያ ክፍሎች የምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን

በቅድሚያ ተወልዳችሁ ባደጋችሁበት በአያት በቅድመ አያቶቻችሁ ርስት ላይ፥ በሰላምና በነጻነት እንዳትቀመጡ በጨካኞችና በነፍሰ ገዳዮች ተከባችሁ ለስደት የተዳረጋችሁ፣ ቆስላችሁ በሆስፒታልና በየመንገዱ ወድቃችሁ በስቃይ ላይ ለምትገኙ ልጆቻችን ሁሉ፥ በመከራ ያሉትን የሚያጽናና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፍጹም ሰላምና ምህረትን በእናንተ ላይ ጸሎታችንን ሁሉን ወደሚሰማና ወደሚያይ ወደ ልዑል እግዚአብሔር እናቀርባለን። ነፍሳችሁን ከገዳዮች ለማዳንና በእኩያን እጅ ላለመውደቅ፣ ወገኖቻችሁን ከፋሽስቱ የህወሐት ወራሪ ኃይል ለመታደግ ለምትባዝኑ ልጆቻችን ሁሉ፣ የኃያሉ እግዚአብሔር ጥበቃና ምህረት ከእናንተ ጋር ይሆን ዘንድ ልዑል እግዚአብሄርን እንማልዳለን!ፍትህንና ነፃነትን በመጠየቃችሁና ማንነታችን ይጠበቅልን በማለታችሁ ምክንያት፣ በቀያችሁ እንደ በግ በግፈኞች ለታረዳችሁና፣ በጨካኞች እጅ በከንቱ ደማችሁ ለፈሰሰው ልጆቻችን በሙሉ፣እግዚአብሔር አምላክ የሰማዕታትን ክብርና እረፍት እንዲያጎናጽፍልንና በግፍ የፈሰሰውን ንጹህ ደማችሁን ይበቀልልን ዘንድ፣ ዘንድ በጥልቅ ሃዘን ውስጥ ሆነን ወደ እውነተኛው ፈራጅና ተበቃይ አምላካችን፣ በመሪር ለቅሶና በብዙ ሐዘን ውስጥ ሆነን ወደ እርሱ እንጮሃለን።ለሟች ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ህዝባችንም መፅናናት ይሰጥልን ዘንድ ቅዱስ እግዚአብሔርን እንለምናለን። በመላው አገራችን ላይ እየደረሰ ባለው እልቂት፥ የቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት በሙሉ የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በአክብሮትና በሐዘን እንገልጻለን። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

– See more at: http://ecadforum.com/Amharic/archives/16884/#sthash.dwvSrARZ.dpuf

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s