ሰበር_ዜና !! የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች ለቀን ከቢአት ባለመወጣት ተቃውሟቸውን የገለፁ ነው

የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች በኦሮሞ ህዝብ እና በመላዉ የሀገሪቱ ህዝቦች ላይ እየተፈጸመ ያለዉን ገደብ የለሽ መንግስታዊ ግፍና በደል በትግራይ ነጻ አዉጪ ግንባር ሰራዊት ህዝቡ
ላይ እየተደረገ ያለዉን የጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም፣ከቤት ያለመዉጣት የግዢና ሽያጭ ተግባር ያለማከናወን አድማ ከጀመሩ ሶስት ቀናቶችን የተቆጠሩ ቢሆነም፣ትላንትና
አቶ ‘’ጉታ ሁንዴ’’ የተባለ የኦህዴድ ካድሬና የከተማዋ የጸጥታ ዘርፍ እንዲሁም አቶ ‘’ብርሃኑ ዱሬሳ ‘’የተባለ የከተማዋ ሊቀመንበር በከተማዋ እየዞሩ የተዘጉ ሱቆች
ላይ የማስጠንቀቂያ ወረቀት ሲለጥፉ ነበር፡፡
ዛሬ ደግሞ የአጋዚና የፌዴራል ፖሊሶች በየቤቱ እየሄዱ ቤት ዉስጥ ተቀምጦ ያሉትን ሰዎች እየደበደቡ ነዉ፡፡

Bilderesultat for ጥቁር ቀን

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s