ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በክረምቱ መርሃ ግብር ተቀብሎ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች የትምህርት ወቅት ከማለቁ አስቀድሞ እንዲመለሱ መወሰኑ ታወቀ።

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በክረምቱ መርሃ ግብር ተቀብሎ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች የትምህርት ወቅት ከማለቁ አስቀድሞ 
በአሁኑ ወቅት በክልሉ የአለው ሁኔታ አስጊ ስለሆነ ሁሉም ወደየመጡበት አካባቢ እንዲመለሱ መወሰኑ ታወቀ።

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በክረምቱ መርሃ ግብር ተቀብሎ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች የትምህርት ወቅት ከማለቁ አስቀድሞ በአሁኑ ወቅት በክልሉ የአለው ሁኔታ አስጊ ስለሆነ ሁሉም ወደየመጡበት አካባቢ እንዲመለሱ መወሰኑ ታወቀ። ተማሪዎቹ ሊወስዱት የነበረው የሚድ ፈተና ወደ አሳይመንት መቀየሩን እና ከነገ ጀምሮ ግቢ እንደሚለቁ የጠቆሙት መረጃዎቼ ተማሪዎች ምንም አይነት ክሪላስ ሳይሰራላቸው ድንገት እንዲወጡ መደረጉ አግራሞትን ጭሯል።በተመሳሳይ ሁኔታ ጎንደር ዩኒቨርስቲም ይህን መሰል ውሳኔ ያሳልፋል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ይህን መሰል ውሳኔዎች የተሰባሰበውን የተማሪዎች ህብረት ተቃውሞ ከመፍራት እና የሰው ሀይሉን ለመበታተን የታለመ ሊሆን እንደሚችል ይጠቆማል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s