የጎንደር ዩኒቨርስቲ 4ኛ አመት የህግ ተማሪ ቅስቀሳ እያካሄድክ ነው በሚል ምክንያት ታሰረ

በሰሜን ወሎ ዞን ራያና ቆቦ ነዋሪ እና የጎንደር ዩኒቨርስቲ 4ኛ አመት የህግ ተማሪ የሆነው ወጣት ፍቅረማርያም መለሰ በአካባቢው ህዝባዊ አመፅ እንዲነሳ ቅስቀሳ እያደረገ ነው በሚል ምክንያት ከሳምንት በፊት በሮቢት ከተማ ተይዞ ለእስር ቢዳረግም እስካሁን ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመበት እንደሚገኝ በስፍራው የሚገኙ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸዋል። በተያያዘ ሁኔታ ቆቦ ከተማና የወረዳው አካባቢ የሚገኙ ሚሊሻዎችን በግዳጅ የፌደራል ልብስና አንገታቸው ላይ ሽርጥ እንዲያደርጉና በህብረተሰቡ ላይ የስነልቦና ጫና ለማሳደር በማይታወቁባቸው ቀበሊዎች ለጥበቃ እንዲሰማሩ እየተደረግ መሆኑንም የውስጥ አርበኛ ምንጮቻችን ገልፀዋል።

Image may contain: selfie, one or more people and close-up
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s