ወያኔ ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንን እና የአስተዳዳር ሰራተኞችን ይሰበስባል ተባለ፡፡

ወያኔ ለገደላቸዉ ወገኖቻችን የህሊና ፀሎት እንዲጀመር መጠየቅ እና ማስጀመር
ከዚያ በኋላ ዝም………ብቻ…….ዝም
ሆኖም በዚህ ሁኔታ በበርካታ ዩኒቨርሲቲዎች የተበሳጨዉ ገዳዩ ወያኔ የራሱን ተላላኪዎች በየቦታዉ በማስቀመጥ ለሚዲያ ፍጆታ እንዲናገሩ ሊያዘጋጅ ስለሚችል እነሱ ከተናገሩ በሚገባ በመለየት በፌስ ቡክ ፖስት ማድረግ እና ሌላም ርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ እንዲሁም ሲናገሩ ከፍተኛ ድምጽ በማሰማት መረበሽ፤
ወያኔ በስበሰባዉ ስም የሚያቀርበዉን ከዉሃ ጀምሮ የሻይ እና ሌሎች መስተንግዶዎችን አለመጠቀም፡፡ ይህን ያደረገ የወገኑን ደም እንደጠጣ እና ስጋዉንም እንደበላ ይቁጠረዉ
ነገሮች ከቁጥጥር ዉጭ በተሳታፊዉ ስሜታዊነት ስድብ ከተጀመረ የተወሰኑት ብቻ ተለይተዉ እንዳይጠቆሩ ሁሉም እየተነሳ ወያኔን ጭንቅላታቸዉ እስኪደማ መስደብ፡፡
አሁን ባለዉ ሁኔታ ሁሉም ሰራተኛ በጣም ስሜታዊ ሁኗል፡፡
ኢንተርኔቱን ካልዘጉት ስለነገዉ መረጃ ይደርስሃል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s