“የወልቃይት አማራ የሀገር ሽማግሌዎች በወያኔ ላይ ተቃውማቸውን ኣሰሙ”

የወልቃይት የ ኣማራ ተጋድሎ ያሳሰበው የወያኔ መንግሥት ከኣገር ሽማግሌዎች እርቅ ለመፍጠር በሚል ሰበብበ 20/01/09 ዓ/ም ከክልል ትግራይ ባንዳው ፈረደ የሺወንድም እና የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽኖሮች እንዲሁም የዞኑ ኣስተዳደር ኢሳያስ ታደሰ የከተማ ኣዲ ረመጥ ኣለቅላቂዎችን ብቻ ለመሰብሰብ ያቀዱ ሲሆን ነገርግን ህዝቡ እሰከመቼ እነሱን እየሰማችሁ ትሄዳላችሁ በማለት ኣደራሽ የገቡ ሲሆን በነበረው ውይይትም ፍፁም ኣማራዊ ተጋድሎ የተነፀባረቀበትም ነበር እኛ ትላንት ዛሬም ሁሌም ኣማራ ነን ደንበራችንም ተከዜ ነው ማንነት መጠየቅ እንዴት ወንጀል መሆን ቻለ ሚሉና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን የጠየቃቸው ሲሆን የዞኑ ኣስተዳደር ተብየው ከመቀመጫው ቁጭ ብድግ በማለት ጥያቄዎችን ከመመለስ ይልቅ ከኣሁን በፊት የነበረው ጥያቄ ትክክለኛ ኣይደለም ኣሁን እንደ ኣዲስ መጠየቅ ትችላላችሁ በማለት በቁጣ ሲያሰፈራራ ውላል ከዚህ በፊት ከእነርሱ ጋር በመሆን ሲያስቃብጡ የነበሩ ባንዳዎች ኣፋቸውን ይዘው ውለዋል፡፡
ነገር ግን እኛምየተጠየቀው ጥያቄመልስ አንጠበቃለን እነጂ ከኣሁን በኋላ ምንም ኣይነት ጥያቄ የማንጠይቅ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

የኣማራ ተጋድሎ ያሸንፋል፡፡

04356-barefoot2btplf2bsoldiers2b-2bethiopia

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s