የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በቢሾፍቱ የገደላቸው ወገኖች ቁጥር 500 በላይ ደረሰ

በዚህ የ እሬቻ በዓል ላይ በአብዛኛው ሕይወታቸው የጠፋው ወገኖች ኦሮሞዎች እና አማሮች መሆናቸው ተገልጿል:: የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በሰላም የ እሬቻን በዓል እያከበረ ባለው ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ሲጨምር ሂሊኮፕተርና መትረየስ ተጠቅሟል:: አፍቃሪ ሕወሓት የሆኑ የመንግስት ድረገጾች ሂሊኮፕተሮች ወረቀት እየበተኑ ነበር ይበሉ እንጂ ሂሊኮፕተሮቹ አስለቃሽ ጭስ እየበተኑ በመትረየስ የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ሕዝቡን ፈጅተውታል

ንፁሀንን ገሎ አፋልጉኝ ማለት ልማዱ የሆነው ወያኔ ወገኖቻችንን በግፍ ጨፍጭፎ የሀዘን ቀን ማወጁ ምን ማለት ነው?
በእርግጥ በሀገራችን ግፉና መከራው አልበርድ ብሎናልና መሪር ሀዘን ልናዝንና ልንጾም ልንጸልይ ይገባናል፤ይሁን እንጅ በእሬቻ በአል አከባበር ላይ ለደረሰው እልቂት ተጠያቂው ወያኔ ነው

14572856_676767022470312_5389301335679700449_n

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s