በተለያዪ የኦሮሚያ ከተሞች ህዝቡ አደባባይ በመውጣት የ ወያኔ ንብረት የሆኑ ተቋማትን እያነደደ

የትላንቱ የእሬቻ ባኣል እልቂት እና ጭፍጨፋ ተከትሎ በመላው ኦሮሚያ ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሶል ከትላንት ጀምሮ በ አምቦ ፣ አርሲ ፣ መቂ ምስራቅ ሐረርጌ ,,,, ህዝቡ ቁጣውን እየገለፅ ሲሆን እሰካሁኑ ሰአት ድረስ በለተለያዪ የኦሮሚያ ከተሞች ህዝቡ አደባባይ በመውጣት የ ወያኔ ንብረት የሆኑ ተቋማትን እያነደደ ሲሆን መንገዶች ተዘግተዋል ብዛት ያላቻው ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል ,,,,, ትላንት ምሽት በEBC ሃይለማርያም ቀርቦ የሰጠው ማስተባቢያ እና ለገዳይ ( ለመካለኪያ ሰራዊት ) የቀረበው ምስጋና ህዝቡን ይባስ አስቆጥቶል !

ድል የከበረ ህይወታቸውን መስዋት ለሚያደርጉ ለ ኦሮሚያ አብዮተኞች !

ሰንዳፋ ዘማች ተማሪ's photo.
ሰንዳፋ ዘማች ተማሪ's photo.ሰንዳፋ ዘማች ተማሪ's photo.
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s