የኢሬቻን በአል ህወሀታዊ ጭፍጨፋ ተከትሎ ህወሀት ኢሀዴግን ተጠያቂ ያደረገው ህዝባዊ ቁጣ በሻሸመኔ እንደቀጠለ ነው ።

ህወሀት ኢሀዴግ ኢንተርኔት በመዝጋት የተለመደ መረጃ የመለዋወጥ መብታችንን ገድቦት ቢሰነብትም ለትግል ያለንን ቁርጠኛ ተነሳሽነት በፍፁም አያግደውም ።

የኢሬቻን በአል ህወሀታዊ ጭፍጨፋ ተከትሎ ህወሀት ኢሀዴግን ተጠያቂ ያደረገው ህዝባዊ ቁጣ በሻሸመኔ እንደቀጠለ ነው ።
የተቆጡ ወጣቶች ምሽቱን ተገን በማድረግ የህወሀት ኢሀዴግ ደጋፊ በሆኑ ሰዎች እና የህወሀት ኢሀዴግ ካድሬ በሆኑ ሰዎች ንብረትና ህይወት ላይ የበቀል ጥቃት ቀጥለዋል ።
>>>> ትላንት በ24/01/2009 በቀበሌ 01 ተወልደ በሚባል ቀንደኛ የህወሀት ትግሬ መኖርያ ቤት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ከጥቅም ውጪ ተደርጎአል።

>>>> በዚሁ ቀን ለበርካት ህወሀታውያን ትግሬዎች በአካል ፡ በፅሁፍና ፡ በስልክ መልእክት የተላለፈ ሲሆን የመልእክቱ ተልእኮ ምሽት ላይ ተግባራዊ ሆኖአል ።

ትላንት ምሽት የከባድና ቀላል መሳርያ ቶክስና የከፍተኛ ሰራዊት መግተልተል ያልበገራቸው የነፃነት ሀይሎች እየተሰዉም ቢሆን መሳርያ ነጥቀው የህወሀትን ሰራዊት መግደል ችለዋል በተጨማሪም የአንድ የወያኔ ተላላኪን ባለ ጋራዥ ቤት በማውደም ባለቤቱን ገድለውታል ።
በተጨማሪም ምሽቱን በሻሸመኔ በተመረጡ የባንዳ ንብረቶች ላይ ከባድ ጥቃት የነፃነት ሀይላቱ ከለውጥ አጋሮች ጋር በመሆን አድርሰዋል ።

ብዙዎች የጭንቅ ምሽት ያልዋት ትላንት አልፋ ዛሬ የተለመደው የቀን ፀጥታና የተረጋጋ እንቅስቃሴ መታየት ቢጀምርም በርካታ የንግድ ቤቶች ዝግ ናቸው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በ አራቱም የከተማዋ በሮች ተዘግቶአል ።

የሟች ካድሬያቸውን አስከሬን በአሁኑ ሰአት በቀበሌ 03 ከበው የህወሀት አለቅላቂዎች ሀዘን ላይ ባሉበት አለ ገና መች ተነካና የሚል በራሪ ወረቀት በለውጥ አጋር ወጣቶች በመበተኑ በለቀስተኛው ላይ ፍርሀትን ፈጥሮአል።

የእሬቻ ሰማእታትን አልቅሰን መቅበር በተከለከልንበት የካድሬ አስከሬን በለቅሶ አይሸኝም ።

ህወሀት ኢሀዴግ ከስልጣን እስካልተወገደ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል ።

ድል ለሰፊው ህዝብ !!!

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s