ሻሸመኔ 02/02/2009 ለሊት ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ሁሉም የትግራይ ተወላጅ በሆኑ የአግአዚ ኮማንዶዎች እየተመራ ተደረገ።

ስርአት አልበኛ አጋዚዎች የነዋሪዎችን ቤት ማተራመሳቸውን ቀጥለዋል ።

የከተማዋ ታዋቂ ባለሀብት የኦሮሞ ተወላጆች አቶ አየለ ኮሮሶ አቶ ዳንሱሬ አቶ ኡመር እና የአቶ ባቲ ቤተሰቦች ታስረዋል ።

በአሁኑ ሰአት በርካታ ሰዎች እየታሰሩ ከፍተኛ ድብደባ እየተፈፀመባቸው ሲሆን አዋጁ በሰጣቸው መብት የመንግስት ታጣቂዎች የሞባይል የላፕቶፕ ዘረፋ እያካሄዱ ነው ።

በአርሲ ነጌሌ ውድመት የደረሰበት የመጠጥ ውሀ ፕሮጀክት በህወሀት ኢሀዴግ የተቀነባበረ ሆን ተብሎ ህዝባዊ አመፁን
አቅጣጫ ለማስቀየር የተደረገ መሆኑን ለስረአቱ ቅርብ የሆኑ የደህንነትና የመረጃ ሰራተኞች ነግረውናል ።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s