ወደ አርማጭሆ ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰ የወያኔ ጦር ላይ ጥቃት ደረሰ፥

ዛሬ October 19, 2016 አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባምብ ማርያም መዘጋ፥ እባበይ ፈለቀ የተባለ ወጣት ትጥቁን ለማስፈታት ተኩስ በከፈቱበት የአጋዚ ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሶ ተሰወረ፥
ጠመንጃውን ይዞ በሞተር ሳይክል በመጓዝ ላይ እንዳለ ድንገት አስቁመው መሳሪያህን አውርድ በማለት ተኩስ የተከፈተበት ወጣት እባበይ ፈለቀ በወሰደው ፈጣን ራስን የመከላከል እርምጃ የተኮሱበት ወታደሮች ውስጥ ስንቱ እንደሞቱ ባይታወቅም ተኩሶ ጥሎ እንዳመለጠ የደረሰን መረጃ ጠቁሟል።
በአዋጅ የጸደቀው ኮማንድ ፖስት በገጠሩም በከተማውም ከፍተኛ ፈተና ገጥሞታል።
የትግራይ ነጻ ዓውጭ ግንባር ገዥዎች፥ በአስቸኳይ አዋጅ ኮማንድ ፖስት የአማራን ሕዝብ በኃይል ዓንበርክኮ መግዛት እንዳሰቡት ጎንደር ላይ ቀላል ሆኖ አልተገኘም።
ሰሞኑን አርማጭሆ ዶጋው ላይ በጀግናው አበራ ጎባውና በጓዶቹ ቆራጥ ተጋድሎ በወያኔ ጦር የደረሰው ጥቃት፥ በጎንደር ከተማ ተጠናክሮ የቀጠለው የስራ ማቆም ዓድማና፥ በእየበሩ የሚሰነዘረው የጀግኖቻችን ክንድ ሕዝብን አፍኖ ለመግዛት ሺህ ዓዋጅ ቢወጣ ከንቱነቱን ያጋለጠ ነው፥
ድል የሕዝብ ነው!

04356-barefoot2btplf2bsoldiers2b-2bethiopia

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s