ሰበር ዜና ሰሜን ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አቶ አላምረው ካሴ እጁን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ኤኬ 47 መሳሪያውን ተነጥቆ ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ ተነገር ።

አቶ አላምረው ካሴ የተባለ ግለሰብ በሰሜን ጎንደር ዞን በደምቢያ ወረዳ የቆላ ድባ አካበቢ ነዋሪ በሃይማኖት አባቶች አሼማጋይነት ለኮማንድ ፖስት እጁን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ኤኬ 47 መሳሪያውን ተነጥቆ ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ ተነገር ። ግለሰቡ እጅህን ስጥ ብለው ሲያሼማግሉ የነበሩ የኃይማኖት አባት ተብየዎች ፊት የፊት ጥርሶቹ እስኪረግፉ መደብደቡንም ይሄን መልዕክት የላከልኘ ወዳጄ ገልጾልኛል ።
እባካችሁ ወያኔን አትመኑ የሃይማኖት መሪ ነን ባይ ግለሰቦችንም ፈጽማችሁ አትስሙ ።

 
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s