በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አንድ ዓመት ሞላው

13599049_602709729894361_1682065477_n

በኦሮሚያ ክልል በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞና አመጽ አንድ ዓመት ሞላው። በኢትዮጵያ ትልቁን ቁጥር ለሚይዘው የኦሮሞ ማኅበረሰብ የተቃውሞ መነሻ የሆኑት የፖለቲካ ነፃነት እና ፍትሃዊ የምጣኔ ሃብት ክፍፍል ጥያቄዎች ዛሬስ ተመልሰው ይኾን? የአሜሪካ ድምጿ ማርታ ቫንዶርፍ ከብራስልስ ባጠናቀረችው ዘገባዋ ታነሳዋለች። በሌላ በኩል የኦሎምፒክ የማራቶን የብር ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት ለሊሳ ፈይሳ፣ የግንቦት ሰባቱ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዶ/ር መረራ ጉዲና በብራስልስ አውሮፓ ሕብረት ጽ/ቤት ተገኝተው ለኅብረቱ የፓርላማው አባላት በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ነው ያሉትን የመብት ጥሰትም አብራርተዋል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s