እነ አቶ በቀለ ገርባ ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው ለፍርድ ቤት ተናገሩ

መቅረብ ከነበረባቸው 22 ሰዎች አምስቱ አልቀረቡም
– “አራቱ የተለያየ እስር ቤት ስለሆኑ አላቀረብኳቸውም አንዱ ግን የት እንዳለ አላውቅም” ፖሊስ

ከቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ በኋላ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት በዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 22 የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትና ደጋፊዎች መካከል አምስቱ ዛሬ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ።
ተጠርጣሪዎቹ ወደ ፍርድ ቤት ተገደው እንደመጡና ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው ተናገሩ። 

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s