የኣውሮፓ ሕብረቱን የታጋይ ኢትዮጵያውያንን ንጝግር በሀሰት የሞት ወሬ መሸፈን ኣይቻልም።

 

በኣውሮፓ ሕብረት ውስጥ ኣትሌት ሌሊሳ ዶክተር መራራ እና ዶክተር ብርሃኑ የኢትዮጵያውያንን ድምጽ በማሰማት ላይ መሆናቸው ለወያኔ ትልቅ ድንጋጤ ፈጥሯል። አትኩሮቶች ሁሉ ኣዘናጊ ወሬዎችን ከማናፈስ ይልቅ በትግሉ ላይ ቢሆን ይመረጣል። ወያኔና ኣባቱ ጥሩ የፈጠራ ጥበብ ኣላቸው። የወሬ ፈጠራ የመረጃ ማፋለስ ስልት። ለብራስልሱ የኣውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያውያን ታጋዮችን ንግጝር ሰዉ ኣትኩሮት እንዳይሰጠው በትራምፕ ላይ የዋለውን ፌስቡከኛ በምሩጽ ይፍጠር ሞት ፈጠራ ወሬ ላይ ኣስመሹት። ቀድመን እንንቃ ለወሬ ሹት ኣንቸኩል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s