የብአዴን አባሏ የፓርላማ ተመራጭ አዲሴ ዘለቀ ማክሰኞ ምሽት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተገለው ተገኙ።

የብአዴን አባሏ የፓርላማ ተመራጭ አዲሴ ዘለቀ ማክሰኞ ምሽት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተገለው ተገኙ።

ሕወሓት የብአዴን ወሳኝ የሚባሉ ሰዎችን በተቀናበረ መልኩ በግደሉን ቀጥሎበታል ዛሬ ማምሻውን የፓርላማ አባል እና የብአዴን ሰው የነበረችውን ወ/ሮ አድሴ ዘለቀ ከቢሯቸው ውስጥ ሞተው ተገኝተዋል ። ካሁን በፊት ታጋይ ሙሉዓለም በቢሮው ውስጥ ሞቶ ሲገኝ ማን ገደለው ለምን ተገደለ እና እንዴት ተገደለ ብሎ ብአዴን የማጣራት ሥራ ባለመሥራቱ ጉዳዩ እስካሁን ሚስጥር እንደሆነ ነው ።

የባህርዳር ቀበሌ 04 (ሎተሪ ቤት አካባቢ) ነዋሪዋ አዲሴ ጠንከር ያሉ
አስተያየቶችን በመሰንዘርም ትታወቅ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።ከአማራ ክልል የተወከሉ የም/ቤት ተመራጮች # የአስቸኲይ ጊዜ አዋጁን መቃወማቸው አይዘነጋም።
አስከሬኗም በአሁኑ ሰዓት ወደ ባህር ዳር እየሄድ ነው።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s