በሰሜን ጎንደር በአምስት ግምባር ከፍተኛ ጦርነት ተጀምሯል፡

10393896_597612743686823_6741252673952534843_n

በሰሜን ጎንደር በአምስት ግምባር ከፍተኛ ጦርነት ተጀምሯል፡፡ ወያኔም ጨንቋታል፡፡ ታጋዮችም በርካታ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል፡፡ በቅርብ ቀን ውስጥ ማለትም በ15 ወይ 20 ቀን ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ ይታያል እናም መላው የሀገሪቱ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ወያኔን ለማስወገድ ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ የወያኔ ወታደር መድረሻ አጥቷል፡፡ ድሉ የህዝብ ነው በአለም ታሪክ አንድ መንግስት ህዝብ ጋር ጦርነት ከፍቶ ያሸነፈ የለም እናም ወያኔ በአንድ ወይም ሁለት ወር ውስጥ ታሪክ ትሆናለች ይህን ስልህ ህልም ወይም ፍላጎት አይደለም መሬት ላይ ያለው እውነት ነው፡

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s