አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሃያ ሁለት የኦፌኮ አባላት ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተጠየቀ

አቶ በቀለ ገርባን ጭምሮ በሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ሃያ ሁለት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ፍርድቤቱ ጥየቀ።

የተከሳሽ ጠበቆች “ጥያቄው ኢሕገ መንግሥታዊ ነው” ሲሉ ተቃወሙ።ባለፈው ሣምንት ሳይቀርቡ የቀትሩት አምስቱ ተከሳሾች ዛሬ ቀርበዋል።

መለስካቸው አመሃ ዝርዝር አለው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s