የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane”ያለው ወጣት እና ሌላው ኦሮሞ ተቃዋሚ የት ደረሱ

Image may contain: 7 people , text

ከ700 በላይ ሰዎች በተሰዉበት የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane” በማለት ሲያወግዝ የነበረው ወጣት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያነጋገር ቆይቶ ነበር:: ይህ ወጣት በሕይወት ይኖር ይሆን? ሲሉ የሚጠይቁ በርካታ ነበሩ:: በተመሳሳዩም የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ በወጣበት ወቅት እጆቹን ወደላይ በማድረግ ተቃውሞውን ሲያሰማ ፎቶ ግራፉ በሶሻል ሚድያዎች እና በድረገጾች ላይ በስፋት የሚታየው ወጣት ተቃዋሚ ጉዳይም አነጋጋሪ ነበር:: ዛሬ ከወደ ግብጽ ካይሮ በኦሮሞ አክቲቭስቶች በኩል የተለቀቁ አዳዲስ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት ሁለቱም ወጣት ታጋዮች ግብጽ ካይሮ ይገኛሉ:: ይህ መረጃ በብዙዎች አእምሮ ውስጥ ለሚመላለሱ “የት ደረሱ?” ለሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ብለን እናስባለን::

·

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s