ጠንካራው ህዝብ ጉልበት ከትቅም ውጭ ያደረገው ዳሽን ቢራ ፋብሪካ

79356-dimtsachin2b

አንድ የማውቀው ሰው ዳሽን ቢራ ይሰራል በአጋጣሚ ተገናኝተን ስናወራ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው የነገረኝ እስኪ እናንተም የህዝብን ሀያልነት እና የትግሬን የአፓርታይድ አገዛዝ ታያዩበታላችሁ ዳሽን ቢራ በአማራ ሀገር በአማራ ምርት ይጠመቃል ገንዘቡን ለትግራይ ፋሽስት ያስገባል ለአማራ መግደያ ጥይት ይገዛበታል
ዳሽን ቢራ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል

1. ዳሽን ቢራ በጎንደር ያለውን ፋብሪካ ሙሉበሙሉ ላልተወሰነ ጊዜ ዘግቷል በአሁኑ ሰዓት እያመረተ ያለው ደብረብርሃን ያለው ፋብሪካ ብቻ ነው ወሎ ያለው አነስተኛ ፋብሪካ ትንሽ ትንሽ ያመርታል ዳሽን ቢራ በደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ምክንያት በርካታ ሠራተኞቹን በትኗል
2. የዳሽን ቢራ ለሰራተኞቹ ያስተላለፈው መመሪያ ይገርማል ማንኛውም የዳሽን ቢራ ሰራተኛ በየትኛውም ቦታ ከዳሽን ቢራ ውጭ ሲጠጣ ከተገኘ ከስራው ይባረራል
3.እያንዳንዱ የዳሽን ቢራ ሠራተኛ በቀን እስከ 800 መቶ ብር ተመድቦለት በየሆቴሉ ሠዎችን መጋበዝ ተፈቅዷል በድርጅቱ ገንዘብ ማለት ነው እንዲህም ሆኖ በአማራ ሀገር በአፋር አንድም ሰው የሚጠጣ አልተገኘም
4.አዲሱ እቅድ ዳሽን ቢራ ስሙን ቀይሮ ሴላር ድራፍት ለማከፋፈል በዝግጅት ላይ እንደሚ፡፡ገኙ ይኸው ወዳጄ አጫውቶኛል
የፋሪካው ሠዎች የሆቴል ባለቤቶችን ለምንድነው የኛን ምርት የማትሸጡት እያሉ ለማስፈራራት እየሞከሩ ነው እንዱሁም ፍሪጅ የመሳሰሉትን እንዲወስዱ በማስገደድ ላይ እንደሚገኙ አጫውቶኛል በየትኛውም የአማራ ሀገር የሚኖረው አማራ ዳሽን የወገኖቼ ደም ነው ለመገደያየ ጥይት አልገዛም እያለ ነው ሌሎች የህወሓት ንብረቶችን አክስረን ከገበያ ማስወጣት አለብን
ድል ለሠፊው ህዝብ !! ፡፡

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s