በጅማ ዩኒቨርስቲ፤ የአማራ ተማሪዎች የኮማንድ ፖስቱ ሰለባ እየሆኑ ነዉ

አሁን በቅርቡ የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተዉ፤ በጅማ ዩኒቭርሲቴ በክፍል ተጠሪነትና በተማሪዎች መማክርት የሚያገለግሉ ተማሪዎች በኮማንድ ፖስቱ ታስረዋል፡፡ እነዚህ ተማሪዎች የግቢዉ ተማሪዎች የኢሬቻን በአል መቢከበርበት ወቅት ከኦሮሞዎች ጋር አብራችሁ ተማሪዉን ለአመጽ ቀስቅሳችሁአል የሚል ሲሆን ተማሪዎቹ ግን በአመጹ ምንም እንደሌሉበት የሚገልጹ ምንጮች ብዙ ናቸዉ፡፡ የህ የሚያመለክተዉ የአማራ ተማሪዎች በየዩኒቭርስቲዉ ኢላማ ሊሆኑ እንደሚችሉ ነዉ፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች ባለዉ መንገድ ሁሉ መረጃዎችን በማስተላለፍ እንተባበር፡፡

13599049_602709729894361_1682065477_n

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s