አማራ ይደራጅ

 

cd910-64466_10208872350793153_5724025210604144939_n

ትግሬ ለጥቅሙ ሲል ጦርነት አውጆ በጠላትነት በአማራ ላይ መነሳት ለጊዜው የሆነለትና የሚሆንለት ቢመሰለውም ያለውን የሚያሳጣውንና ራሱን የሚያጠፋበትን ወንጀል እየሰራ ነው፡፡ በአማራ ላይ ላለፉት 43 አመታትና በተለይም 25 አመታት የሰራው ዘግናኝና ዘርፈ ብዙ በአማራ ላይ ወንጀል አማራውን የጎዳው ቢሆንም እንደ ወያኔ እቅድ ግን አላጠፋውም፡፡ በፊት ከነበረው ቁጥር በ2.5 ሚሊዮንና በአስር አመት ተፈጠራዊ እድገት ደግሞ በ5 ሚሊዮን በድምሩ በ7.5 ሚሊዮን የአማራን ህዝብ ቁትር ለማሳነስ ቢቻላቸውም አማራን ግን ለማጥፋት አልቻሉም፤ ምን ጊዜም አይቻላቸውም፡፡

ወደፊት ግን ካለፈው የተለየ ሲሆን አማራ ለራሱ ለመሆን ቆርጦ የተነሳበትና እየሰራበት ያለ ጉዳይ ነው፡፡ ያ ሁሉ በደል ለ25 አመታት ሲደርስበት ግን በወያኔ ትግሬዎች ከተገደለ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ከፐሮፌሰር አስራትና መሰሎቹ ውጪ የረባ የሚባል አንዳችም ለአማራ ህዝብ የሚቆረቆርና የሚደርሰበት የወያኔ ትግሬዎች ዘር ማጥፋትና ወረራ ለመታደግ መሰዋእት እየከፈለ በቆራጥነት የሰራ ማንም የለም፡፡

በአሁኑ ወቅት ግን አማራ በተለያየ ቦታና መንገድ ለአንድ አላማ በመደራጀት የራሱን ህልውና ለማዳንና ከሌሎች ጋር በመሆን የሀገሩን እንደነት ለማሰጠበቅ በታሪክ ውስጥ ሆኖ በማያውቅ ታላቅ እንቅሰቃሴ ላይ ይገኛል፡፡ ባለፉት 25 አመታት የትግሬዎች ዘመነ ሲኦል አገዛዝ እንደ አማራ ጉዳት ያደረሰበት ማንም የለም፡፡ ወያኔ ትግሬዎች እስካሁኑ ደቂቃ ድረስ በተያየ መንገድ በአማራ ላይ ዘምተው የሚገኙ ጠላቶች ናቸው፡፡

ከ30 ሚሊዮን በላይ የሆነንና የአባይ፡ የጣና፣ የሰሜን ተራሮችና በተፈጥሮ ታላቅና ውብ ከፍተኛ በሆነ ቦታ የሚኖርን በጎሳም ሆነ በሀይማኖት መከፋፈል የሌለበትን ጥንታዊ፣ ሀያልና ጀግና አማራ ወያኔ ትግሬ ለማጥፋት ከማሰብ አልፎ በተግባር ላለፉት 25 አመታት መፈፀም መቻሉ ጥፋቱ በማንም ላይ ሳይሆን በራሱ በአማራ ነው፡፡ በብአዴን ቅጥረኞቹ አማካኝነት አማራን ከአማራ በማጋጨትና በመለያየትም ነው ሆዳሞችና ሞኞች እያገለገሉት ሊሳካለት የቻለ፡፡

አንድም ተከላካይና ተቆርቃሪ ያልነበረው አማራ አሁን ግን ቁጥሩ በበዛ በተለያየ መንገድና በየቦታው ቡድን በመፍጠር መደራጀት መቻል የሚያስደስትና መደገፍ ያለበት ሲሆን ይህም ለአሉታ መከፋፈል አይደለም፡፡ የአማራ ህዝብ የትግሬን ከ6 እጥፍ በላይ ሲሆን ሁሉንም በአንድና በተወሰነ ቡድን ማደራጀት ማለት አስሮ መያዝና ትግሉን ማዳከም ነው፡፡ መታየት ያለበት ግን ለአማላው መሳካት የሚያደርገው እንቅስቃሴና አሰተዋሰኦ ነው፡፡

በመሆኑም ሞረስ፣ የአማራ ተጋድሎ፣ ቤተ አማራ፣ ዳግማዊ መአድ፣ ጎንደር ህብረት፣ ጎጃም ህብረት፣ ወሎ ህብረት፣ ሰዋ ህብረትና የአማራን ህልውና ከወያኔ ትግሬዎች ለመታደግ የተመሰረተ ማንኛውም ድርጅትም ሆነ ማህበር ለአንድ የአማራ ተጋድሎ እስከቆመና በጋራ እሰከሰራ ድረስ መደገፍ ያለበት ነው፡፡ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ሜዲያውና መገናኛው በበዛበት ወቅት በአንድ ወይም በጥቂት ቡድን ተወስኖ መደራጀት ጊዜ የሚያባክን፣ የተሳታፊዎችን እንቅስቃሴ የሚወስንና ውጤቱን የሚሳንስና የሚራዝምም ነው፡፡ መሆነ ያለበት ግን ሁሉም በየቦታውና በሚቻለው መንገድ በመሆን በአማራ ተጋድሎ ስም ስለአማራ ህለውና በመደራጀት በየአቅጣጫው መስራትና ለጋራ አላማ በጋራ ወያኔዎችን መዋጋት መቻል ነው፡፡

ስለሆነም የአማራ በተለያየ መንገድ መደራጀት እንደ ታላቅነቱ የግድ መሆን ያለበትና የሚደገፍ ሲሆን ከባድ ጥንቃቄና ሁሌም ሊሰራበት የሚገባ ግን ለአንድ የጋራ አላማ ማለትም ለአማራ ህልውና በተቀናጅና በተባበረ መንገድ መስራት መቻል ሲሆን ዘመናዊ መገናኛም ለዚህ ትልቅ አጋዥ ነው፡፡

መታወቅ ያለበት ግን ከመጥፋቱ በፊት ለማጥፋት ሲል ለሚቀጠሉት 5 አመታት ወያኔ ትግሬ ካለፈው ባላነስ በአማራ ላይ የሚጨክንና በደል የሚያደርስ ሲሆን እያንዳንዱን የነሱን ወንጀል በመከታተል ለአማራውም ሆነ ለኢትዮጵና ለአለም ህዝብ በየቀኑ በማጋለጥ መላው አማራና ኢትዮጵያ በወያኔ ትግሬዎች ላይ እንዲያድም የማድረግ ስራ የሚሰራበትም ነው፡፡ ለራሱ ሳይሆን በኢትዮጵያ ስም ሲደራጅና ሲሰራ የኖረ አማራ ራሱ አማራ ከሌለ ኢትዮጵያ እንደማትኖር በመረዳት ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመሆን በወያኔዎች ላይ በሀገር ደረጃ ህዝብ ይነሳባቸው ዘንደ የግድ መሰራት አለበት፡፡ እነሱ የሀገሪቱን ሜዲያ፣ መከላከያ፣ ደህንነት፣ ፖሊስ፣ የግንዘብ ምንጪና አስተዳደሩን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥራቸው ስር በማድረግ ይህንን ነው ለ25 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ እስከ አለም ድረስ ሲሰሩ የኖሩ፡፡

ከአሁን ወዲያ ግን እነሱነታቸው ስለተገለጠና ስለተጋለጠ ከመለፍለፍና እንዳንድ ቅጥረኞችን በማሰማራት በአማራ ላይ ጊዜያዊ ጉዳት ከማድረስ ውጪ እንዳለፈው በጅምላ የሚያደርሱት በደል ቢኖርም የከፋ አይሆንም፡፡ ወልቃይትን ጨምሮ ከጎንደር ህዝብ ቁጥር 1.3 በመቶ ወይም ከአማራ ክልል ህዝብ ከ0.3 በመቶ በታችና ከአማራ ጋር አንድና ተመሳሳይ የሆነን ቅማንት የሚል ስያሜ በመስጠት ከፋፍለው ጥቂቶችን መልምለው መቀሌ ውስጥ ቤት ሰጥተው፣ በጀት መድበውና አሰልጥነው ችግር እየፈጠሩ እንደሆኑ ይታወቃል፡፡ በወልቃይትም አማሮችን ከፋፍለው እንደዚሁ፡፡

ቅማንት ማለት ግን ከአማራ ህዝብ የሚለየው እንዳችም ምክንያት የሌለው ሲሆን በጥቂት የወያኔ ቅጥረኞች አማካኝነት ለትግሬ ሲል ከአማራ ጋር መጣላት በራሱ ላይ የዘላለም እባብ እየጠመጠመ መሆኑን መረዳት አለበት፡፡ 25 ሚሊዮን ህዝብ በሚኖርበት የወያኔ ትግሬ ፈጠራ የአማራ ክልል ውስጥ ከ75.000 የማይበልጥና ሁለመናው ከአማራ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ቅማንት ለወያኔ ሲል ችግር ለመፍጠር መሞክር ጉዳቱ በማንም ላይ ሳይሆነ በራሱ ወያኔ ቅማንት ብሎ ስም በሰጠው አማራ ላይ ነው፡፡ ወያኔ ግን ህዝብን በመከፋፈል ይህን የሚያደርግበት ምክንያት በወረራ የያዘውን አማራ መሬት ይዞ ለመቀተል ሲል ራያን ጨምሮ በወልቃይትና አካባቢው ችግር ለመፍጠር ስለመሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡

ማንም ማወቅ ያለበት ደግሞ የወያኔ ፈጠራ የሆነ የአማራ ክልል ከህዝብ ብዛት ሲታይ በጣም አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ብሄረሰቦች የሚኖሩበት መሆኑን ነው፡፡ 30 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርበት የኦሮሞ ክልል ከ50 በላይ የሆኑ ብሄረሰበቦች ይገኙበታል፡፡ 25 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርበት የአማራ ክልል ግን 5 ብሄረሰቦች ብቻ የሚገኙበት ሲሆን ከ97 በመቶ በላይ አማራ ነው፡፡ ከአማራና አፋር የተወረሩ ቦታዎችን ጨምሮ 4.5 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባት ደረቅ የትግራይ ክልል 6 ብሄረሰቦች የሚኖሩባት ነች፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አማራ በራሱ በተወረሩ ቦታወቹ የሚኖር ሲሆን ከ750.000 በላይ ቁጥር ያለው ነው፡፡ የወያኔን የፖለቲካ ጨዋታ የሀሰት የህዝብ ቆጠራ እንደ ቁም ነገር እንዳትመለከቱት አደራ፡፡ ራያ፣ ኢሮብ ማለትም ኢሮብ በኤርትራ ከሚኖር ሳሆ ጋር ተመሳሳይ የሆነ፤ ኩናማና አፋርም ናቸው ትግሬን ጨምሮ በትግራይ የሚኖሩ፡፡ ነገር ግን ለብሄረሰቦች መብት ቆሚያለሁ የሚል የትግራይ ቡድን ለአንዱም በራሳቸው ቃንቃ ከመማርና ከመግባባት ጀምሮ በራሳቸው ለመስተዳደር በትግራይ መብት አልተሰጣቸውም፡፡

ለወያኔ እስካሁን ድረስ በአማራ ላይ ጥፋት መሳካት ምክንያቱ ማንም ሳይሆን ራሱ አማራ ሲሆን ራሱን ለመከላከል ባለመደራጀቱና በጠላቱ ላይ አለመጨከኑ ነው፡፡ ስለሆንም አማራ ለራሱና ለኢትዮጵያ ሲል ታሪካዊ ቦታውን ከወያኔ ወረራና ራሱን ከጥፋት ለማዳን ሲል የግድ በተለያየ መንገድና በየቦታው መደራጀትና በጋራ መነሳት አለበት፡፡ አማራ ከሌለ ኢትዮጵያ የለችም፡፡ አማራ ከደከመ ኢትዮጵያ በእንደ ዘረ ባንዳ ወያኔ ትግሬዎች አይነቶች መጫወቻ ነው የምትሆን፡፡ ስለሆነም አማራ ራሱን መጠበቅና ለራሱ መሆን መቻል ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሀገርም መሆኑ ታውቆ የአማራ መደራጀት ኢትዮጵያዊ በሆነ ሁሉ በትልቅ ሊደገፍ የሚገባው ነው፡፡

አንዳንድ ዘረ ከብትና ጭንቅላተ ደደብ አማሮች ነን ባዮች ከብትነታቸውንና ደደብነታቸውን ይዘው ከጠላታቸው ከወያኔ ጎራ መሰለፍ የሚበጃቸው መሆኑን በመረዳት የከብት ጭንቅላታቸውን ይዘው ከአማራ ጉዳይና መሀል ራሳቸውን ማሰወገድ አለባቸው፡፡ ደደብ ሁሉ፤ በዚህ በደደብ አስተሳሰቡ አማካኝነት ነው ያ ሁሉ ወንጀል በአማራ ላይ ላለፉት 25 አመታት ሊሰራበት የቻለ፡፡ አማራ የራሱን ህልውና ለማዳን አይደራጅ የሚለው ሳይሆን እንዴት ይደራጅና በምን መልክ ይስራ የሚለው ነው መታየትና በትክክል በመቀየስ ለጋራ አላማ አማራ በጋራ መነሳትና መስራት ያለበት፡፡ የወያኔ ጠላት ከሆኑና በኢትዮጵዊነታቸው ሙሉ በሙሉ ከሚያምኑና ጠንተው ከቆሙ ሌሎች ብሄረሰቦችና ሀይሎች ጋር መስራት ግድ ሚል ሲሆን አማራ በዚህ ላይ ስራ መስራት አለበት፡፡

በአማራ መጎዳት የምትነግዱ ወሬኛችና አታላዮች ስለተነቃባችሁና የሌብነት ጊዜያችሁ ስላለፈ አቁሙ፡፡ ራሳችሁን መቻል ጉብዝናና ችሎታም ነው፡፡ ለራሱ ህልውና የቆመን አማራ ከአሁን ወዲያ በመዋጮ ስም ማንም ወንጀለኛና ሀሰተኛ የሱን ገንዘብ ለመዝረፍ አይችልም፡፡ ራሱን በራሱ ስለራሱ ያደራጀ ስለሆነ እውቀቱን፤ ገንዘቡን፤ ችሎታውን፤ ጉልበቱን፣ ድካሙንና ህይወቱን ጨምሮ አስነቱን ለራሱ ለአማራ ህልውና መጠበቅ ለማድረግ የወሰነና እያደረገ ያለ ስለመሆኑ ታውቆ በወያኔ ትግሬዎች ከማንም በላይና በከፋ ለዘመናት እየተጎዳ ባለ አማራ ስም የሚነግዱት ሌቦችና ዘራፊ ሀሰተኞች ማወቅ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ራሳቸውን ይቻሉ እንላቸዋልን፡፡ በስራቸው እነሱነታቸውን ያሳዩም እንላቸዋልን፡፡ ወንጀል ነውና በሌሎች ስም አትነግዱ እንላቸዋለንም

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s