ወደ ዳላስ ሲያቀና የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ዘግይቶ ሌላ አየር ማረፊያ አረፈ”

ወደ ዳላስ ሲያቀና የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ዘግይቶ ሌላ አየር ማረፊያ አርፏል”

ትላንት ከአዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ወደ ዋሽንግተን ተሳፋሪዎችን ጭኖ የተነሳውና ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ዋሽንግተን ዳላስ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ማረፍ የነበረበት አውሮፕላን ዲሲ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ዘግይቶ ሌላ አየር ማረፊያ አርፏል በአሜሪካ በስፍራው የሚጠብቁ በርካታ የተጨነቁ ቤተሰቦች አረጋግጠዋል።ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የሙዚቃ ስራውን በአሜሪካ ለማቅረብ ትላንት ምሽት ወደ አሜሪካ በዚው አውሮፕላን እንደተሳፈረ አረጋግጠናል። ከአዲስ አበባ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ድሪምላይነር በየለቱ ወደ ዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ያቀናል።

 

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s