የአማራውን ህዝብ ከጥፋት መታደግ የሚቻለው ሕወሃትን በመታገል እንጂ አርበኞች ግንቦት7ትን እና ኢሳትን በመቃወም አይደለም

የአማራውን ህዝብ ከጥፋት መታደግ የሚቻለው ሕወሃትን በመታገል እንጂ አርበኞች ግንቦት7ትን እና ኢሳትን በመቃወም አይደለም

 

ህወሃት ማኒፌስቶ ቀርጾ ኢትዮጵያን ማፈራረስ አላማው አድርጎ ሲነሳ እዚጋ ለንደን ላይ እንደዚ ብለው የተናገሩትን ግለሰብ ሳንረሳ (ኢትዬጵያ ብትኔዳ ኦሮሚያ ቢሊሱማ) ዶክተር ብትኔዳ ብያቸዋለሁ ወደ ህወሃት ስመለስ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሲያልም ከህዝብ ውስጥ ቀድሞ ማጥፋት ያለበት ኢትዮጵያዊነት ስሜትን ነበር ይሄንንም በአብዛኛው ስኬታማ አርጎታል ኢትዬጵያዊነት 2ተኛ የሆነበት ዘመን ላይ ደርሰናል ህወሃት ከዚያም ቀጠለና በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረውን የአማራውን ህዝብ ዘር ማጥፋት ተያያዘው ከበደኖው እልቂት ጀምሮ 25 አመት ሙሉ ይሄው ምስኪን ግን ጀግና ህዝብ በወያኔ ሲገደል ሲታሰር ሲሰደድ ከኖረበት ቀዬ ሲፈናቀል የአማራ እናቶች መኻን ሆነው ጧሪ ቀባሪ እንዲያጡ ሲደረጉ ይኸው 25 አመታቶች ተቆጠሩ ይሄን ስል ግን ሌሎች ብሄሮች አልተገደሉም አልተበደሉም ማለቴ እንዳልሆነ ይቆጠርልኝ ለጽሁፌ መነሻ የሆኑኝ የአማራ በደል ያንገሸገሻቸው ወገኖች ስለሆኑ ነው እናም ይሄንን ጀግና ህዝብ እያጠፋ ያለው ወያኔ ሆኖ እያለ አንዳንድ አማራ ነን የሚሉ ወገኖች አርበኞች ግንቦት 7ትን እና ኢሳትን የአማራ ጠላት እንደሆኑ አድርገው ሲጽፉ እያየሁ ነው እስኪ ልጠይቃችሁ በየትኛው ሂሳብ ነው እነዚህ ተቋማት ለአማራ ህዝብ ጠላት ሊሆኑ የሚችሉት እውነት የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት የፈጸመው እና እየፈጸመ ያለው አርበኞች ግንቦት7 ወይም ኢሳት ነው እውነት በአሁን ሰአት አርበኞች ግንቦትን እና ኢሳትን ስትቃወሙ የምታስደስቱት በህወሃት ዘሩ እየጠፋ ያለውን አማራውን ነው ወይስ የአማራውን ዘር እያጠፋ ያለውን ህወሃትን ነው? ምክንያቱም ብዙ ጊዜያችሁን እያጠፋችሁ ያላችሁት ጨፍጫፊውን ስርዓት በመቃወም(በመታገል) ሳይሆን ለፍትህ ለእኩልነት እና ለዴሞክራሲ እና ለኢትዮጵያ አንድነት የሚታገለውን አርበኞች ግንቦት7 በመቃወም ነውና ይሄ አካሄድ የሚጠቅመው አሁንም ዘረኛውን ስረዓት ህወሃትን ነው እና የአማራውን ህዝብ ከጥፋት ማዳን የሚቻለው ዘረኛውን ስረዓት በመታገል እንጂ አርበኞች ግንቦት7ትን እና ኢሳትን በመቃወም አይደለም ስለሆነም ሰከን ማለቱ ይበጃል።

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!

ዘር ለገበሬ ነው አንድአርጋቸው ጽጌ

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s