በኮማንድ ፓስቱ ቁጥጥር ስር የወደቀው የሰሜኑ እዝ ወደ ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር የላካቸው ወታደሮች አይመለሱም ተባለ

በኮማንድ ፓስቱ ቁጥጥር ስር የወደቀው የሰሜኑ እዝ ወደ ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር የላካቸው በወታደራዊ ደህንነት እና በወታደራዊ ምህንድስና የተሰማሩ አባላቶች መገደላቸውንና መሰወራቸውን ለኮማንድ ፓስቱ በላከው ሪፖርት ለማወቅ ተችሎአል:: በሪፓርቱ መሰረት 1. ወታደር መሀንዲስ ትህትና በለው 2. ወታደራዊ የደህንነት አባል ቃሲም ይማም 3. ወታደር መሀንዲስ ዝናቡ ሕንጻ 4. ኮማንደር ማንያዝ ገብሬ 5. ወታደር ማሀንዲስ ቃቄ የደረሱበት ያልታወቀ መሆኑን መረጃዋች ሲጠቁሙ 1. የ10 አለቃ ስንሻቅ፣ 2. ጉዋድ ምሪ ወ/ር መሀሪ ጎላ 3. ወታደራዊ ደህንንት አባል ወ/ር ሶስና ፍስሀዬ 4. ወ/ር ገላው ስንቄ 5. ወ/ር ምጅዱ 6. ወ/ር አለሞ አጋፋሪ 7. ጋረድ ብሻፍለጋው የተባሉ የመረጃና የቅኝት ወታደሮች በህዝባዊ ሀይሉ መበላታቸው ተረጋግጦአል:: በተያያዘ መረጃ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ጋር ውጊያ የገጥመው የምሥራቅ እዝ ከሶማሌያ የተወረወረ የኦነግ ሐይል አስግቶኛል በሚልመነሻ ወደ ሰሜን ዕዝ የተዛወረው ብረት ለበስ ሜካናይዝድ ይመለስልን ሲል ለመከላከያ ሚንስቴር ዘመቻ መምሪያ አመራርሮች ጥያቄ አቅርቦአል ! መከላከያ ሚኒስቴሩ በኮማንድ ፓስቱ ወታደራዊ ስልት በሚዘወርበት በዚህ ሰሀት መአክላዊ ዕዝ ውስጥ የተካተቱ ወታደሮች የፌደራል ፖሊስን ደርበን አናግዝም በማለታቸው በአዲስ አበባ ዙሪያ ሊቀሰቀሱ የሚችሉ ነውጦችን መቆጣጠር የማይቻልበት አደጋ እንደሚያመጣ ምንጮች ገልፀዋል ! ዽል ለኢትዮጵያ ህዝብ!

( ጉድሽ ወያኔ )10393896_597612743686823_6741252673952534843_n

 

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s