የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው! ጎንደር እረፍት የለም

ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል።

 

የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው!
ጎንደር እረፍት የለም!
ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል። ጀግኖቹ መሬዎች ሁለት ቅጥረኛ ገለው መሣሪያቸውንም ቀምተው ተሰውረዋል። የተደናገጠው ወያኔ ከደብረብርሃን ጭምር ሃይል አስመጥቶ አብይ አጠጪ ናችሁ በማለት በጉዳዩ የሌሉ ብዙ ሰወችን ደብድብው ወደ 15 አስረዋል። ጀማና ውንጪት አካባቢ መንገድ እንደተዘጋጋ መረጃ ከቦታው ደርሶናል።
***************
ጎንደር እረፍት የለም!
ዛሬ በሳንጃ አካባቢ ሙሴ ባምብ በተባለ ልዩ ቦታ መሳሪያ ሊያስወርዱ ከሞከሩት የወያኔ ቅጥረኞች ውስጥ ሁለቱን ገሎ ጫካ ገብቷል።
ጎንደር ከተማ ውስጥ ደግሞ አንገረብ እስር ቤት አሁንም ውጥረቱ እንደተባባሰ ቀጥሏል። ኮሎኔል ደመቀን አናስወስድም ባሉ እስረኞች ላይ እስከ እረፋዱ ድረስ የዘለቀ ተኩስ ተከፍቶባቸዋል። ስለደረሰ ጉዳት እያጣራን ነው።
በደባርቅ ከተማ ደግሞ ጭንቅ ውስጥ የገባው ወያኔ በሌላ ዙር ወጣት እስካዛውንት ድረስ እያሰረ ነው።
ዳባት መግቢያ በር ላይ ወደ በንከር ወደሚወስደዉ መንገድ ላይ ተጨማሪ ከመከላከያ ዉጭ ፌደራል ወታደር ተጨምሯል። ምክንያቱም የወያኔ መከላከያ ከአቅሙ በላይ ስለሆነበት ነው።
#የጀግናው ጎቤ የወያኔን ከበባ ድባቅ መቶ መውጣት ጎንደር ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተወደሰ ነው። በማህበራዊ ሚዲያም የኢትዮጵያውያንን ቀልብ ገዝቶ ዘልቋል።
ጎጃም በቋፍ ነው! ስማ ወሎ!
ሙሉነህ ዮሃንስ

Amharamap

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

One thought on “የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው! ጎንደር እረፍት የለም”

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s