ኮማንድ ፖስቱ እርምጃ ሊውስድባቸው የነበሩ ወገኖች የነጻነት ሀይሎችን መቀላቀላቸው ታወቀ::

በሳሞራ ይኑስ ክርን ውስጥ በኮማንድ ፓስቱ ቀኝ ግዛት ስር የወደቀው የሀገራችን ብሔራዊ ልእልና ወደ ለየለት ውንብድናና ነፍሰ ገዳይነት ከተሸጋገረ እንሆ ሰንበትበት ብሎአል በዚሕም የተነሳ በሰሜን ጎንደር፣ በደቡብ ጎንደር፣በባሕር ዳር፣ በሐረር በተለያዩ ስፍራዋች በወለጋ፣ በኦጋዴን፣ በያቤሎ በተለያዩ የሸዋ ወረዳዋች፣ በአዲስ አበባ እና በመሳሰሉት ክልሎች ላይ በሞት እንዲወገዱ ውስጣዊ ትእዛዝ የተላለፈባቸው 3014 ኢትዮጵያዊያን መካከል 2018 ይህሉ እራሳቸውን አደራጅተው እና ከነጻነት ሐይሎች ጋር በመዋሀድ የትግራዪን ነፃ አውጭ ቡድን እየተዋጉት ሲሆን 342 ከሀገር መሰደዳቸውና የተቀሩት የት እንደደረሱ እንደማይታወቅ ለኮማንድ ፓስቱ አመራር ሲራጅ ፈጌሳ የቀረበ የመረጃ ምንጭ እሳውቋል::
ምንጩ እንደገለፀው በመላው ሐገሪቱ የተቀሰቀሰውን የሽምቅ ውጊያ ጨርሶ ለማድረቅ የማይቻልበት ደረጃ ላይ መደረሱን ተንተርሶ የመጨረሻው መጨረሻ በሚል ብሂል ከፍተኛ የሆነ የሰው ሐይልና የትጥቅ መጠን በተለይም በከባድ ተሽከርካሪዋችና ዘመናዊ መሳሪያዋች የታገዘ ጥቃት ለመፈፀም ታቅዶ የነበረ ቢሆንም የሽምቅ ሀይሎች አሉበት የሚባሉባቸው ቦታዋች ለማጥቃት የተመቻቹ ባለመሆናቸው ምክንያት እና በመረጃ እጥረት የተነሳ እንዲሁም የሽምቅ እንቅስቃሴው በተለያዩ ስፍራዋች የተሰባጠረ በመሆኑ የማጥቃት እቅዱ የተሰናከለ መሆኑን መረጃው ሲያመለክት በሌላው መልኩ በተለየ አመራር ክንፍ ከፍትኛ የሥጋት መስመር በተባሉ በኡመራ አካባቢ በሚንቀሳቀሱ የነፃነት ሐይሎች ላይ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ተግባራዊ ለማድረግ ኮማንድ ፓስቱ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሎአል::
ይሁንና ኮማንድ ፖስቱ በጎንደርና ባህር ዳር በሐረር በእሮሚያ የግድያ እርምጃ የወጣባቸው ወገኖቻችን ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመ ሲሆን በአጸፋውም የኮማንድ ፓስቱ ተወርዋሪ ሀይል በተሰማራባቸው ባለ ቀይ ቀጠናዋች የጥቃት ሰለባ መሆኑንም ለመረጋገጥ ተችሏል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s