በትግራይ ክልል መንግስት የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ቅርሶች መዘረፋቸውን እቃወማለሁ

 ሰሞኑን የትግራይ ክልል መንግስት ለብአዴን ተላላኪዎቹ በጻፈው ደብዳቤ ላይ በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን በሙሉ ተሰብስብሰው ወደ ትግራይ እንዲላኩለት አዟል ። ከዚህ በፊት በርካታ የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ቅርሶች መዘረፋቸውና ማንም ተጠያቂ ሳይኖረው መቅረቱ ይታወሳል ። አሁንም በብአዴን በኩል ሊሰበሰብ የታሰበው ታሪካዊ ቅርሶቻችን ወደ ትግራይ የመላክ ዘመቻ የአማራውን ህዝብ መብት የሚጋፋ በመሆኑ እነዚህ ቅርሶች ከነባር ቦታቸው መነሳት እንደሌለባቸው አምናለሁ ። ስለሆነም ይሄንን ህገ ወጥ የቅርስ ዘረፋ በጽኑ እቃወማለሁ ። የአማራ ህዝብ መብት ከቅርሶቻችን ጋር አብሮ ይከበር!!!
#Save_Our_Historical_Artifact
Image may contain: text
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s