የኢትዮጵያ የመከላከያ የበላይ ኃላፊነቶችና እዞች 68 በመቶ በትግራይ ተወላጆች መያዛቸውን አንድ ጥናት ተቆመ።

a5a3e-images

በአርበኞች ግንቦት 7 ጥናትና ምርምር ቡድን የተዘጋጀው መረጃ፤ በዘር የተደራጀዉን የወያኔ መከላከያ ተቋም አይን ባወጣ መንገድ በትግራይ ተወላጆች መያዙን በሰንጠረዥ እና በግራፍ አስቀምጦታል። የጥናቱ ውጤት እንደሚያሳየው ከአጠቃላይ 217 የአገዛዙ ሠራዊት አመራሮች 147ቱ የትግራይ ተወላጆች ሲሆኑ፤ አማራ 32፣ ኦሮሞ 28፣ የደቡብ ሕዝብ ደግሞ በቁጥር 3 ብቻ ናቸው። ሌሎች በሄሮች ማለትም ኣፋር፣ ጋምቤላ፣ቤኒ ሻንጉል፣ ሶማሊ እና ሀረሪ በሰራዊቱ ውስጥ አንድም ድርሻ የላቸውም። የብሄር ስብጥሩ በመቶኛ (%) ሲሰላ ደግሞ ትግሬ 68%፣ አማራ 15%፣ ኦሮሞ 13% የደቡብ 3% እና ሌሎች 0% ናቸው።

የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦችና የበላይ ኃላፊዎች፣ ከፍተኛ የእዝ አዛዦችና ኃላፊዎች፣ የክፍለ ጦር ዋና አዛዦች እንዲሁም የአየር ኃይል አዛዦችና ኃላፊዎች ስም ዝርዝር በጥናቱ ተካትቷል።

ከሃገሪቱ ሕዝብ አራት እጅ የሆኑት የትግራይ ተወላጆች 70 እጅ የሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ተቆጣጥረው እና ሌላውን ወገን አፍነው ይዘው ስለ ብሄር መብት የመናገር ሞራል ሊኖራቸው አይችልም።

ሙሉውን መረጃ በ ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ… የመከላለያ አዛዞች የብሄር ስብጥር ጥናት

 

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s