ጎንደር ከተማ አራዳ ዳሽን ቢራ መዝናኛ ላይ ቦንብ ተጣለ።

ትላንት ምሽት ጎንደር ከተማ አራዳ ላይ ጃንተከል ዋርካ አካባቢ ዳሽን ቢራ መዝናኛ ላይ ቦንብ ተጣለ። ስለደረሰው ጉዳት እያጣራን ነው።

በዚህም የተነሳ በጎንደር ከፍተኛ የተኩስ ልወውጥ ተደርጎ ነበር በዚህም የደረሰው ጉዳት ባይገለፅም ሁኔታው ወያኔን አስደንግጦታል ተብላል
የቋራ ህዝብ መሳሪያ አዉርዱ ተብለዋል። ህዝቡም ግን እጃችንን አንሰጥም ብሎ ፍልሚያ ውስጥ ነው። በትናንትናው ዘገባችን ወያኔ ወታደር ወደቋራ እያዘመተ እንደሆነ ጠቅሰን የጥንቃቄ እርምጃ እንዲወሰድ ማሳሰባችን ይታወሳል።
የነፃነት ጥያቄ በአፈና አይመለስም!

14495381_727547754050198_1341726531349737107_n

1098271_997344230319781_4862823142964158231_n

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s