ኃይለማርያም ደሳለኝ በጎንደር በሱማሊያ፣ በመተማና በቤኒሻንጉል በኩል ተቃዋሚዎች ጥቃት እንደሚፈጽሙ አመኑ

የሕወሓት መራሹ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ በአዲስ አበባ ከደጋፊ ጋዜጠኞቻቸው ጋር የ2017 የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ:: በኢትዮጵያ ስለተከሰተው ድርቅ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የማንነት ጥያቄዎች፣ ስለታሰሩ የፖለቲካ መሪዎች፣ መንግስታቸው ከተቃዋሚዎች ጋር አደርገዋለው ስላለው ድርድር፣ በወልቃይት ጥያቄ፣ በኦሮሚያና የሶማሊያ ክልል ስላለው የድንበር ግጭቶችና ሌሎችም ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል:: ለግንዛቤ ይረዳዎት ዘንድ ሙሉውን ጋዜጣዊ መግለጫ ይዘንላችኋል

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s